ማኅሌተ ጽጌ  Mahilete tsigie

ማኅሌተ ጽጌ Mahilete tsigie

Yotor Apps

Available on Google Play
4.3(190)
50,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Oct 23, 2025 · v2.15

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6

አባ ጽጌ ድንግል የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና ማህሌተ ጽጌ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች

This is an app developed for Ethiopian Orthodox Church members. The app is solely contain Mahlete Thisgie full book. Please rate 5 start and give us your kindly comments. Happy Reading! ይህ ማኅሌተ ጽጌ የሞባይል መተግበርያ ሶፍት ዌር የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆን ደራሲውም የእመቤታችን ፍቅሯ የበዛላቸው አባ ጽጌ ድንግል ናቸው ። ይህ መጽሀፍ በተለይ በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለውን ጊዜ (ዘመነ ጽጌ ተብሎ የሚጠራውን) የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደቷን የሚያዘክር ሲሆን ይህም መተግበርያ ምእመናን ይህን የበረከት ጊዜ በቀላሉ ይጠቀሙ ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ይህንም ሲጠቀሙ አልፎ አልፎ የንባብ ልዩነት ይታያል ይህንም ልዩነት በቅንፍ አስቀምጠነዋል ቢሆንም ግን ልዩነቱ የታሪክም ሆነ የምስጢር ልዩነት እንደማያመጠ የሊቃንቱን ምስክርነት ይዘን ነው ልዩነቱም በባእታ(በታች ቤት) እና በግምጃ ቤት(በላይ ቤት) የሚባልው ሲሆን በቅንፍ የተቀመጠው በላይ ቤት እና በተለያዩ አድባራት የሚባለው እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን። በዚህ መተግበርያ ላይ የሚያገኟቸው 1 ማኅሌት ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል ማየት 2 የግእዝ እና የአረብኛ ቁጥሮችን በተጓዳኝ ማሳየት 3 በገጽ ከፋፍሎ ማሳየት 4 በተግበርያውን በጎበኘን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን ከስእላት ጋር ማሳየት 5 ጽሑፉን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጠማ ማጋራት 6 ቃላትን ወይም ሀረጋትን በግእዝ መፈለግ ወደ ፊት ሌሎች በርካታ ባህርያትን ስለምንጭውምር ይጎብኙን።

Released
October 9, 2019

6 years on Google Play

Version
2.15
Updated
Oct 23, 2025
Content Rating
Everyone
Installs
50,000+
Developer
Yotor Apps
Website
https://ayferam.github.io/
Email
yotorapps@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
135
4
27
3
0
2
0
1
27