Updated Jan 22, 2021 · v1.3
አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ
እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ። ልመናዋ በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። ከተአምር አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።
5 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.