Updated Dec 5, 2025 · v9.14
መጽሐፈ ሄኖክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት ተጠብቆ የኖረው።
ጥንታዊው በኢትዮጵያ ብቻ ይገኝ የነበረው እና ሌላው ዓለም ቆይቶ የተቀበለው አሁን በመላው ዓለም በኢትዮጵያ ምንጭነት የተመሰከረለት የስነ ፈለክ መጽሐፍ ነው። መጽሐፈ ሄኖክ ስለ ከዋክብት እና ስለ ዘመን አቆጣጠር የሚያስረዳው ታላቅ መጽሐፍ ነው።
3 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.