Updated May 8, 2026 · v17.18
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የደረሰው የእመቤታችን ምስጋና መጽሐፍ
ይህ መጽሐፍ በየ ዕለቱ የተከፋፈለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቡን ገልጻለት በድርሰቱ ያመሰገናት የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አባ ጊዮርጊስ የደረሰው ነው። አሁን የተሰራው አማርኛ ቋንቋ ሲሆን በቅርብ ቀን የእዝ ቨርዥኑን ይዘን እንመጣለን።
3 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.