ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

ስለ ረሱልﷺምን ያህል እናውቃለን|የህይወት ታሪክ

Huda Soft

Available on Google Play
4.9(324)
50,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Jun 13, 2023 · v1.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6

በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ። እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት  ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው። ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ  መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)  "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል። ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል። ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን። እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን። ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

Released
June 13, 2023

3 years on Google Play

Version
1.0
Updated
Jun 13, 2023
Content Rating
Everyone
Installs
50,000+
Developer
Huda Soft
Website
https://t.me/hudasoft
Email
Hudasofts@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
283
4
40
3
0
2
0
1
0