ዒልም ፈላጊ

ዒልም ፈላጊ

Huda Soft

Available on Google Play
4.7(1,054)
100,000+ installsFreeEducation

Updated Apr 8, 2026 · v3.0.1

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6

ከ1000 በላይ ደርሶች ስብስብ

بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم وبـه نَستعين عونَك يا كريم • ዒልም ፈላጊ: ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦ - ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣ - ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣ - እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር - ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል። • አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦ - የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣ - ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣ - ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣ - የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣ - የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣ - የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣ - የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣ - የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣ - ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣ - አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው። • በመጨረሻም፦ ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!! elm felagi | 2014 | ١٤٤٥

Released
February 16, 2024

2 years on Google Play

Version
3.0.1
Updated
Apr 8, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
100,000+
Developer
Huda Soft
Website
https://t.me/hudasoft
Email
hudasofts@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
978
4
0
3
0
2
0
1
75