ቅዱስ ቁርአን ትርጉም

ቅዱስ ቁርአን ትርጉም

Omexa Labs

Available on Google Play
1,000+ installsFreeEducation

Updated Aug 7, 2026 · v1.0.1

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10

ይህ መተግበሪያ ቅዱስ ቁርኣንን በሶስት ቋንቋዎች ትርጉም ይሰጣል: እንግሊዘኛ፣ አማርኛ እና የአረብኛ ተፍሲር።

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አልሃምዱሊላህ! ይህ የቅዱስ ቁርአን መተግበሪያ ለሙስሊሞች እና ቁርአንን ለማንበብ፣ ለማዳመጥ፣ ለመረዳት እና ለማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ሙሉ በሙሉ ከበይነመረብ (Offline) የሚሰራ የቁርአን ትርጉም፣ ተፍሲር እና ድምፅ መተግበሪያ ነው። በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገነባው ይህ መተግበሪያ ለሁሉም የቁርአን አንባቢዎች እና አድማጮች ሙሉ የቁርአን ጥናት እና ማዳመጥ ተሞክሮ ያቀርባል። የመተግበሪያው ዋና ዋና ገጽታዎች፦ 📖 ሙሉ 114 ሱራዎች እና 30 ጁዝኦች * ሙሉውን የቅዱስ ቁርአን ጽሑፍ በቀላል እና ግልጽ የአማርኛ ትርጉም እና ተፍሲር ያንብቡ። * በ3 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የቁርአን ንባብ፣ ትርጉም እና ተፍሲር (አረብኛ፣ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ)። * ቁርአንን በሱራ፣ በጁዝእ ወይም በገጽ (Page) ማንበብ። * የመዲና ሙስሐፍ (Madinah Mushaf Reading Mode) እና ሌሎች የንባብ ገጽታዎች ልክ እንደ የታተመው ሙስሐፍ በገጽ ለማንበብ። 🎧 የድምፅ ቅሪዓት (Audio) * ከ20 በላይ በሆኑ ታዋቂ እና ባማሩ ቃሪኦች (Reciters) ድምፅ ማዳመጥ። * እያንዳንዱን አያት በተናጥል (አያ በአያ) ወይም ሙሉ ሱራ ማዳመጥ። * ተጨማሪ የትርጉም፣ የተፍሲር፣ የድምፅ እና የሙስሐፍ ገጽታዎችን በቀላሉ ማውረድ። 🔍 በላቁ ሁኔታ መፈለግ (Advanced Search) * በአረብኛ፣ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ፈጣን ፍለጋ ማድረግ። * በሱራ ስም፣ በቁርአን ጥቅሶች፣ ከቃላቶች፣ ከትርጉሞች እና ከተፍሲሮች በቀላሉ ሰርች ማድረግ። 🎨 ምቹ ገጽታ እና ማስተካከያዎች (Customization & UI) * ቀላል፣ ፈጣን፣ ዘመናዊ እና ለመጠቀም ምቹ የሆነ የተጠቃሚ በይነገጽ (UI)። * የቀን እና የሌሊት (Light & Dark Mode) ገጽታዎች ድጋፍ። * የፊደል መጠን፣ ቅርጸ-ቁምፊ (Fonts)፣ የመስመር ክፍተት እና የንባብ ገጽታዎችን ማስተካከል የሚቻልበት። 📌 ተጨማሪ ድንቅ ባህሪያት * አያዎችን ቡክማርክ (Bookmark) ማድረግ፣ ማድመቅ (Highlight)፣ መቅዳት (Copy) እና ማጋራት (Share)። * በንባብ ወይም በማዳመጥ ጊዜ የመጨረሻ ቦታዎን (Last Read/Listen) በራስ-ሰር ማስቀመጥ። * በንባብ ወቅት ማስታወሻ መያዝ (Notes)። * ሙሉ በሙሉ Offline መጠቀም የሚቻል። 📥 አሁን ያውርዱ! "አልሁዳ" በእጅዎ ውስጥ ያለ ሙሉ የቁርአን ቤተመጻሕፍት ነው። ዛሬውኑ ያውርዱ እና በተሻለ የቁርአን ተሞክሮ ይጠቀሙ! ከመተግበሪያው ከተጠቀሙ በኋላ ለሌሎችም በማጋራት እንዲጠቀሙበት ያድርጉ። እንዲሁም መተግበሪያውን 5 ኮከብ (⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐) ደረጃ በመስጠት እና አስተያየትዎን በመላክ እንድናሻሽለው ያግዙን። አላህ (ሱ.ወ.) ከሁላችንም ይቀበል። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!

Released
August 1, 2026

0 years on Google Play

Version
1.0.1
Updated
Aug 7, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
1,000+
Developer
Omexa Labs
Website
N/A
Email
omexalabs@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
0
4
0
3
0
2
0
1
0