Updated Dec 3, 2023 · v1.0
የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር
ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርበዒነ ነወዊ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ከክፍል 101-142 አጠቃሎ ይዟል። »የደርሱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ ✑የአርበዒነ አነ–ነወዊ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑የኪታቡ በpdf ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
2 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.