Updated Aug 5, 2026 · v1.0.2
ሶስተኛው ጨረር ከእንጦጦ ተራራ ስር
ይህ መጽሐፍ፣ በሳይንሳዊ ልበወለድ/Sci-Fi (Scientific Fiction) ስር የሚመደብ ሲሆን፣ እጅግ ልብ አንጠልጣይ የሆኑ፣ ከገሀዱ አለም ያልራቁና ያልተንዛዙ ክስተቶችን የያዘ፣ በርካታ ጥያቄዎችን ለአንባቢዎች የሚያጭር፣ የህይዎት ጉዟቸውን ረጋ ብለው በፅሞና ደግመው እንዳያጤኑት የሚጋብዝ፣ አለፍ ሲልም የሚያዝናና ልብ ወለድ ድርሰት ነው።
2 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.