Updated Aug 28, 2023 · v1.0.6
Orthodox Tewahedo Media is a Christian Orthodox content hub in Amharic.
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በጥንቃቄ እና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ መተግበርያ ነው። መተግበሪያው ልዩ ልዩ ይዘቶች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ: * የፀሎት መፃህፍት * መሠረታዊ የሀይማኖት ትምህርቶች * ስብከቶች፣ መዝሙሮች * የመዝሙር ግጥሞች * የቅዱሳን ገድል እና ታሪኮች ወዘተ…ይገኙበታል። ይህ መተግበሪያ ሁሉን በአንድ የያዘ፣ ለአተቃቀም ምቹ እንዲሁም ከክፍያ ነፃ ነው።
3 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.