Updated May 31, 2026 · v1.0.0
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው። ሰም ፣ ወርቅ ፣ ህብረቃል አለው
ሰምና ወርቅ ቅኔ ነው ። ቅኔ ውሰጠ ወይራ ሲሆን ስዉር መልዕክት የምናስተላልፍበት ስልት ነው ። ሰምና ወርቅ በውስጡ ሰም ፣ ወርቅ እና ህብረቃል አለው ። የግዕዝ ሠምና ወርቅ እና የአማረኛ ሰምና ወርቅ ተብለው በሁለት ይከፈላሉ ። ቅኔ አራት የአፈታት ዘዴወች አሉት ። ታሪክን በማወቅ ። ከመጽሐ ቅዱስ፣ ከቁራን ከታሪክ መጻሕፍትና ከአባቶች ወዘተ ። የቅኔው አፈታት ስልት ታሪክን በማወቅና ነገሮችን በማመሳሰል የመፍታት ስልት ነው ። ቃላትን አጥብቆና አላልቶ በማንበብ የመፍታት ዘዴ ማለትም አፈታቱ ቃሉን አጥብቀንና አላልተን ስናነበው በሚያመጣው የትርጉም ለውጥ ነው ። በተጨማሪም ቃላትን በመፈልቀቅ ። ነገሮችን በማመሳሰል ቦታና ጊዜን በማስታወስ የአማረኛ ሰምና ወርቅ ቅኔን መፈታት ይቻላል ።
2 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.