ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

Huda Soft

Available on Google Play
10,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Sep 5, 2023 · v1.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8

ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።

ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል። ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦ ✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ። ✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ። ✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል። ✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል… በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ። ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT --------------------- ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። _______________ ቁጥር 1 አፕ በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦ http://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss.hudasoft

Released
September 5, 2023

2 years on Google Play

Version
1.0
Updated
Sep 5, 2023
Content Rating
Everyone
Installs
10,000+
Developer
Huda Soft
Website
https://t.me/hudasoft
Email
hudasofts@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
0
4
0
3
0
2
0
1
0