አልወጂዝ ክፍል ሁለት

አልወጂዝ ክፍል ሁለት

holapps

Available on Google Play
1,000+ installsFreeEducation

Updated May 27, 2025 · v1.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10
Screenshot 11
Screenshot 12
Screenshot 13
Screenshot 14
Screenshot 15

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ

ስለ ኢስላማዊ ስርአቶች በስፋት የሚዳስሰውን አል ወጂዝ የተሰኘውን ኪታብ በድምጽ እና በጽሁፍ የያዘ መተግበሪያ ሲሆን መተግበሪያው ለመጠቀም ምቹ እና ቀላል እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። * የኪታቡን pdf እና ድምጽ አጣምሮ የያዘ * ኪታቡ ውስጥ ላይ ባለው ክፍፍል መሰረት በርእሶች ከፋፍሎ የያዘ * በምንቀራበት ሰአት እያንዳንዱ ክፍል ውስጥ ማስታዎሻ መያዝ የሚያስችለን * በሌላ ጊዜ እንደመነሻነት የምንፈልግበት ቦታ ላይ ምልክት ማድረግ የሚያስችለን አፕሊኬሽን ነው። ኪታቡ በውስጡ * የምግብ(የመብላት እና የመጠጣት) ስርአት * የመተኛት እና ከእንቅልፍ የመንቃት ስርአት * ጉዞ የመውጣት ስርአት * ከነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሱናዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ስርአት * የቀልድ ስርአት * የዚያራ(ጉብኝት) ስርአት * የምላስ እና የንግግር ስርአት ወዘተ እነዚህን እና ሌሎችንም ወሳኝ ትምህርቶችን በዚህ ክፍል ውስጥ የያዘ ሲሆን ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ ኪታብ ነው። መተግበሪያውን ለመጠቀም ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን አይጠይቅም። መልካም ትምህርት

Released
May 27, 2025

1 year on Google Play

Version
1.0
Updated
May 27, 2025
Content Rating
Everyone
Installs
1,000+
Developer
holapps
Website
N/A
Email
holdado000@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
0
4
0
3
0
2
0
1
0