Updated Jan 3, 2026 · v2.5
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch
የድንግል ማርያም ውዳሴ በአማርኛ፥ በግዕዝ፥ in English ፥ auf Deutsch ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ)ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ሥነ-ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከየዘወትር ጸሎት ቀጥለው በንባብና በዜማ ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል። በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድና እርዳታ በዲ/ን ብንያም የተሠራ። አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በኢ-ሜይል አድራሻዬ biniamasnake@gmail.com ይጻፉልኝ። አመሰግናለሁ። "ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፡፡" ፊሊጵ ፬፥፬
6 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.