Martreza ለንግድ

Martreza ለንግድ

martreza

Available on Google Play
10+ installsFreeShopping

Updated May 12, 2026 · v1.0.1

CompareView on Google Play ↗
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5

ምርትዎን በመላው ኢትዮጵያ ይሽጡ። ንግድዎን በማርትሬዛ ያሳድጉ። የሱቅዎን ሽያጭ እና ምርት ብዛት በአንድ መተግበሪያ ይቆጣጠሩ።

Martreza ለንግድ በኢትዮጵያ ለሚሠሩ ነጋዴዎች የተሠራ የዲጂታል ሱቅ መክፈቻ እና በቀላሉ ምርታቸውን ለደንበኞች የሚያቀርቡበት መተግበሪያ ነው። ለባለሱቆች ምርቶቻቸውን ኦንላይን ለመሸጥ፣ ትዕዛዞችን ለማስተዳደር፣ እና ክፍያ ለመከታተል ቀላልና ፈጣን መንገድ ይሰጣል። ሱቅዎን ይክፈቱ — ገዢዎቹ ዝግጁ ናቸው። 🛍️ መተግበሪያው ምን ያደርግልዎታል? በ Martreza ለንግድ የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦ ✅ ሱቆ የሚገኙ እቃዎችን ስም፣ ፎቶ፣ ዋጋ እና አጭር መግለጫ ፅፋችሁ በቀላሉ ለድንበኞች ያቅርቡ። ✅ ትዕዛዞችን በቅጽበት ከገዢዎች ይቀበሉ ሌላውን ለኛ ይተውት ✅ በ Martreza የነፃ ዴሊቨሪ አገልግሎት የግዢውን ሂደት ይከታተሉ ፡ ✅ የሽያጭ ዳሽቦርድዎን ይመልከቱ — ምን እንደሚሸጥ እና ምን እንዳልተሸጠ ይረዱ ✅ ክፍያዎን በፍጥነት ይቀበሉ በተቀናጀ የክፍያ ክትትል እና ሁሉን ያማከለ የትእዛዝ ማስተናገጃ መንገድ ያለምንም ጭንቀት ስራዎን ያስኪዱ። 🇪🇹 ለኢትዮጵያ በኢትዮጵያውን የተሠራ — ለአካባቢያዊ የስራ አካሄድ እና አስተሳሰብ እንዲሆን ተደርጎ የተነደፈ 🔒 ደህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ — ሱቅዎ እና መረጃዎ ሁልጊዜ ይጠበቃሉ 🚀 እንዴት መጀመር ይቻላል? 1. Martreza Seller መተግበሪያን ያውርዱ 2. ሱቅዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይመዝግቡ 3. ምርቶን ይጫኑ 4. ትዕዛዞች መቀበል ይጀምሩ እንዲህ ቀላል ነው።

Released
April 23, 2026

0 years on Google Play

Version
1.0.1
Updated
May 12, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
10+
Developer
martreza
Website
https://shopmartreza.com
Email
shopmartreza@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5★
0
4★
0
3★
0
2★
0
1★
0