Updated Sep 19, 2025 · v2.2
በቀላሉ ግእዝ መማርና መናገር ሚያስችል መተግበሪያ - This app helps you to learn and speak Geez
This Ge'ez language learning app is designed to help anyone interested in studying, learning, and communicating in Ge'ez with ease. It offers a wide range of learning resources, including - textbooks - verb and word dictionaries - conversational phrases - text books - reading and speaking exercises - video lessons - questions and answers - and many more. ይህ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ ማንኛውም ሰው የግእዝ ቋንቋን ማጥናት ሚፈልግ በቀላሉ እንዲያጠና ፡ እንዲማር እና በግእዝ እንዲግባባ ለማገዝ ታስቦ የተሰራ ነው። በውስጡም አጋዥ የሆኑ የተለያዩ መማሪያ ግብአቶች የያዘ ሲሆን ከዚህም ውስጥ - መማሪያ ጽሑፎች ፡ - መድብለ ግስ - መዝገበ ቃላት - ለቃለ ምልልስ ሚረዱ አገላለጾች - መጻሕፍት - የንባብ እና የንግግር መለማመጃ - የቪዶዮ ትምህርቶች - ጥያቄና መልስ እና ሌሎችንም አካቶ ይዟል።
4 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.