ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

Nigat Systems

Available on Google Play
4.8(2,467)
100,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Aug 10, 2026 · v2.0.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10
Screenshot 11
Screenshot 12
Screenshot 13
Screenshot 14
Screenshot 15
Screenshot 16
Screenshot 17
Screenshot 18
Screenshot 19
Screenshot 20
Screenshot 21
Screenshot 22
Screenshot 23
Screenshot 24
Screenshot 25
Screenshot 26
Screenshot 27
Screenshot 28

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ

መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ - አአትብ -ይትባረክ እግዚአብሔር -ግነዩ ለእግዚአብሔር - እዌድሰኪ ኦ ድንግል -ዘይክል ኩሎ -ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል -ንሴብሖ ለእግዚአብሔር - ገነይነ ለኪ - የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ - ኩሎሙ ዘዘወትር - ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም - ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ - ኩሎሙ ዘቁስቋም - ኩሎሙ ዘመላእክት - ዘቅድስት ሥላሴ - ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር - ሞገስነ ወክብርነ - ሚካኤል ሊቀ መላእክት - ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ - ሰአሊ ለነ ማርያም - ይዌድስዋ መላእክት - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር - እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም - እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን - ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን - እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ - እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡ የመተግበሪያው ልዩ ገጽታዎች | App Features • በምዕራፍ የተከፋፈለ | Organized Reading የሰዓታት ክፍሎችን ለመቀያየርና ለማንበብ በሚያመች መልኩ የተደራጀ። Organized in a way that makes it easy to switch between chapters. • የድምጽ ንባብ | Audio Reading እያነበቡ በተመሳሳይ ሰዓት በድምጽ ለማዳመጥ የሚያስችል። Listen to the text while reading at the same time with audio support. • ያለ በይነመረብ የሚሰራ | Offline Access አንዴ ዳውንሎድ ካደረጉት በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላል። Works offline after download, so you can use it without an internet connection. • ለአይን ምቹ | Eye-Friendly Reading የጽሑፉን መጠን (Font Size) ለማስተካከል እና የጀርባ ቀለም (Theme/Background) ለቀንና ለማታ ንባብ ምቹ አድርጎ ለመቀየር የሚያስችል። Adjust font size and switch background/theme settings for comfortable reading during the day or at night. ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።

Released
March 5, 2023

3 years on Google Play

Version
2.0.0
Updated
Aug 10, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
100,000+
Developer
Nigat Systems
Website
https://nigatsystems.com
Email
nigatutesfaye2008@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
2,239
4
90
3
45
2
15
1
45