መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና አማርኛ | PSALMS

Nigat Systems

Available on Google Play
4.9(11,010)
100,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Jun 20, 2026 · v2.0.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10
Screenshot 11
Screenshot 12
Screenshot 13
Screenshot 14
Screenshot 15
Screenshot 16
Screenshot 17
Screenshot 18
Screenshot 19
Screenshot 20
Screenshot 21
Screenshot 22
Screenshot 23
Screenshot 24
Screenshot 25
Screenshot 26
Screenshot 27
Screenshot 28
Screenshot 29
Screenshot 30
Screenshot 31
Screenshot 32

መዝሙረ ዳዊት በግእዝ በአማርኛ እና በተለያዩ ቋንቋዎች በጽሑፍና በድምጽ የያዘ አፕ PSALMS / Mezmure Dawit App

መዝሙረ ዳዊት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኝ የምስጋና፣ የጸሎት፣ የልመና፣ የንስሐ፣ የተስፋ እና የመንፈሳዊ ማጽናኛ ቃላትን የያዘ ታላቅ መጽሐፍ ነው። በአምልኮ፣ በግል ጸሎት እና በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ሲሆን፣ ለብዙ ምዕመናን በዘመናት ሁሉ የተከበረ የጸሎት መጽሐፍ ነው። መዝሙረ ዳዊት በአጠቃላይ 150 መዝሙሮችን የያዘ ሲሆን፣ አብዛኛዎቹ የንጉሥ ዳዊት መዝሙሮች ናቸው። The Book of Psalms is one of the great books of the Bible, filled with words of praise, prayer, supplication, repentance, hope, and spiritual comfort. It holds a special place in worship, personal prayer, and spiritual life, and has been treasured by believers for generations. Psalms contains 150 chapters, most of which are the prayers and songs of King David. ስለ መተግበሪያው | About the App ይህ መተግበሪያ መዝሙረ ዳዊትን በቀላሉ፣ በተደራጀ እና ለንባብ ምቹ በሆነ መልኩ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል። ተጠቃሚዎች መዝሙራቱን በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ እንዲያነቡ እና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲጠቀሙበት የተዘጋጀ ነው። እንዲሁም መዝሙራትን በፍጥነት ለመፈለግ፣ ምዕራፎችን በቀላሉ ለመዳሰስ እና ለዕለታዊ ጸሎት ምቹ እንዲሆን በትኩረት ተሠርቷል። This app is designed to present Psalms in a simple, organized, and reader-friendly way. It helps users read the Psalms easily anytime and anywhere, making it a helpful tool for spiritual life and daily prayer. The app is built to make searching, navigating, and reading chapters convenient and smooth. ዋና ዓላማ | Main Purpose የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ መዝሙረ ዳዊትን በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ በቀላሉ ተደራሽ ማድረግ፣ የዕለት ተዕለት ጸሎትና መንፈሳዊ ንባብን ማገዝ ነው። The main purpose of this app is to make the Book of Psalms easily accessible at any time and in any situation, while supporting daily prayer and spiritual reading. የመተግበሪያው ልዩ ገጽታዎች | App Features • በየዕለቱ የተከፋፈለ | Daily Organized Reading የሰባቱን ቀናት በቀላሉ ለመቀያየርና ለማንበብ በሚያመች መልኩ የተደራጀ። Organized in a way that makes it easy to switch between and read the seven days. • ቋንቋና ትርጉም | Language and Translation ግእዝ እና አማርኛን ጨምሮ በተለያዩ ቋንቋዎች ማንበብ የሚቻል። አንድ ቋንቋ ወይም በሁለት ቋንቋ ጎን-ለጎን (Parallel) ለማንበብ የሚያስችል። Read in different languages including Ge’ez and Amharic. You can read in a single language or side-by-side in parallel mode. • የድምጽ ንባብ | Audio Reading እያነበቡ በተመሳሳይ ሰዓት በድምጽ ለማዳመጥ የሚያስችል። Listen to the text while reading at the same time with audio support. • ያለ በይነመረብ የሚሰራ | Offline Access አንዴ ዳውንሎድ ካደረጉት በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላል። Works offline after download, so you can use it without an internet connection. • ለአይን ምቹ | Eye-Friendly Reading የጽሑፉን መጠን (Font Size) ለማስተካከል እና የጀርባ ቀለም (Theme/Background) ለቀንና ለማታ ንባብ ምቹ አድርጎ ለመቀየር የሚያስችል። Adjust font size and switch background/theme settings for comfortable reading during the day or at night. ለማን ይሆናል? | Who Is This App For? መዝሙረ ዳዊትን ለማንበብ፣ ለመጸለይ፣ ለማመስገን እና ለመንፈሳዊ መጽናናት የሚፈልጉ ሁሉ ይህ መተግበሪያ ተስማሚ ነው። This app is ideal for anyone who wants to read Psalms, pray, give thanks, and receive spiritual encouragement.

Released
June 1, 2024

2 years on Google Play

Version
2.0.0
Updated
Jun 20, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
100,000+
Developer
Nigat Systems
Website
https://nigatsystems.com
Email
nigatutesfaye2008@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
9,994
4
856
3
95
2
0
1
0