Updated Apr 25, 2026 · v1.7
ስለ ሲህር፣ ዐይን እና ጂን መብራርያ፣መከላከያ እና ማከምያ መንገድ የምያትት አፕሊጄሺን ነው፡፡
ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና የተሰኘው አፕሊኬሽን ስለ ሲህር፣ ጂን እና አይን በቁርአን እና በሶሂህ ሀዲሶች ተዳሰውበታል፡፡ ስህር፣ ጂን እና ዐይን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ተብራርቷል፡፡ በተጨማሪም የታመመ ሰው ራሱን ሆነ ሌሎችን እንዴት ማከም ይችላል የሚሉት የተዳሰሱበት የሩቅያ አንቀፆችንም አካቶ የያዘ አፕሊኬሽን ነው፡፡ አፕሊኬሽኑ ልዩ የሚያደርገው free መሆኑ እና ከማስታወቅያዎች(Ads) የፀዳ መሆኑ ነው፡፡ ዳውንሎድ በማድረግ እና ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ፡፡
8 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.