የሶላት መማሪያ | Salat Guide

የሶላት መማሪያ | Salat Guide

Huda Soft

Available on Google Play
500+ installsFreeBooks & Reference

Updated Jul 8, 2026 · v1.0.0

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6

በነብዩ (ﷺ) ፈለግ ላይ የተመሰረተ ትክክለኛ የሶላት አሰጋገድ እና የጣሃራ (የንጽሕና) ሕጎችን በዝርዝር የሚያስተምር

ማንኛውም ኢባዳ ተቀባይነት እንዲያገኝ የነብዩን (ﷺ) ሱና መከተል ግድ ነው።" አላህ (ሱ.ወ) አምልኮታችንን እንዲቀበለን በነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ፈለግ መጓዝ እና የሰላትን ሕግጋት በትክክለኛ መንገድ መማር ተገቢ ነው። የሰላት መመሪያ መተግበሪያ ከንጽሕና ጀምሮ እስከ ሰላት አፈጻጸም ድረስ ያሉትን አስፈላጊ ነጥቦች በቁርአን እና በሱና ላይ ተመስርቶ በቀላሉ በሚረዱት መልኩ ያቀርብልዎታል። በመተግበሪያው ውስጥ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ይዘቶች፦ - ጣሃራ (ንጽሕና)፦ የነጃሳ ዓይነቶች፣ የኢስቲንጃ ሕጎች፣ ትክክለኛ የውዱእ አፈጻጸም፣ የውዱእ አፍራሽ ነገሮች፣ ተየሙም፣ እና የጉስል (የመታጠብ) ሕግጋት። - ከሰላት በፊት፦ የአዛን እና ኢቃማ ሕጎች፣ ወደ መስጂድ ሲሄዱ እና ሲገቡ የሚባሉ ዚክሮች። - የሰላት አፈጻጸም፦ የሰላትን ደረጃዎች በዝርዝር፣ ኹሹዕ፣ የሶላት አበላሾች (ሙብጢላት)፣ የሱጁድ አስ-ሳህው (የመርሳት ሱጁድ) እና ከፈርድ ሶላት በኋላ የሚባሉ አዝካሮች። - ልዩ ሶላቶች፦ የሱና ሶላቶች (ረዋቲብ)፣ የጀመዓ፣ የታመመ ሰው፣ የጁምዓ፣ የጀናዛ፣ የዒድ እና የግርዶሽ ሶላት ሕግጋት። - የአጫጭር ሱራዎች ማብራሪያ። የመተግበሪያው ገጽታዎች፦ - ለአጠቃቀም ቀላል፦ የተደራጀ የምስል፣ የድምጽ እና የጽሁፍ ምሳሌዋች። - ትክክለኛ መረጃ፦ በኢስላማዊ ምንጮች ላይ የተመሰረተ። - ለሁሉም፦ ለጀማሪዎችም ሆነ መረጃቸውን ለማደስ ለሚፈልጉ ተስማሚ። ኢባዳ ከስህተት ነጻ ለማድረግ እና የሰላትን ጥቅም በአግባቡ ለመረዳት ይህን መተግበሪያ ዛሬውኑ ይጫኑ!

Released
July 8, 2026

0 years on Google Play

Version
1.0.0
Updated
Jul 8, 2026
Content Rating
Everyone
Installs
500+
Developer
Huda Soft
Website
https://t.me/hudasoft
Email
Hudasofts@gmail.com
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
0
4
0
3
0
2
0
1
0