Updated Feb 8, 2025 · v13.0
የነቢዩ ሶላት አሰጋገድ ስርዓት
የነቢዩ ሶላት አሰጋገድ ስርዓት፣ ይህችህ አጠር ያለች ጽሑፍ የነቢዩ (ሰዐወ) ሰላት ስረዓት ለማብራራት የተጻፈች ናት፡፡ እሷን ያየ ሙስሊም ሁሉ በሰላቱ ዉስጥ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ለመከተል እንድተጋ አቀረብኩለት፡፡ ምክንያቱም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋልና “እኔ ሲሰግድ እንዳያችሁኝ ስገዱ፡፡” ቡኻሪ ዘግበውታል፡፡
4 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.