Updated Jul 4, 2026 · v1.3
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች Bible Quiz Amharic
መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ለማጥናት የሚረዱ፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወጣጡ ጥያቄዎችን በመመለስ መጽሐፍ ቅዱስን ያጥኑ። በየቀኑ አምስት አዳዲስ ጥያቄዎች ይለቀቃሉ። ለእያንዳንዱ ዙር ጥያቂዎችም በመለሱት መልስ ልክ ነጥብ ያገኛሉ፣ ባገኙት ነጥብ ራስዎን ይመዝኑ።
3 years on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.