Updated Jul 5, 2026 · v1.0
መጽሐፈ ቅዳሴ በግዕዝ እና በአማርኛ ከዜማው ጋር።
ይህ የቅዳሴ አፕልኬሽን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለቅዳሴ አገልግሎት የሚውለውን መጽሃፈ ቅዳሴ የያዘ ሲሆን በውስጡም ስርዓተ ቅዳሴን ቅዳሴ ዲዮስቆርዮስን ቅዳሴ ሓዋርያትን እና ጸሎተ ኪዳን በአማርኛ፣ በግዕዝ እንዲሁም በእንግሊዝኛ የያዘ ነው።
1 year on Google Play
This app isn't currently appearing in any tracked top charts.