ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

Holy Quran Apps

Available on Google Play
4.7(1,993)
100,000+ installsFreeBooks & Reference

Updated Sep 19, 2025 · v1.25.07

CompareView on Google Play
Screenshot 1
Screenshot 2
Screenshot 3
Screenshot 4
Screenshot 5
Screenshot 6
Screenshot 7
Screenshot 8
Screenshot 9
Screenshot 10
Screenshot 11
Screenshot 12
Screenshot 13
Screenshot 14
Screenshot 15
Screenshot 16
Screenshot 17
Screenshot 18
Screenshot 19
Screenshot 20
Screenshot 21
Screenshot 22
Screenshot 23
Screenshot 24

ቁርአን ድምጽ - ቁርአን ፍርይ ከማንኛውም ቦታ አዳምጥ - Quran in Amharic with Audio

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡ ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይሀም በአማርኛ የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ። ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል። ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።

Released
August 27, 2017

8 years on Google Play

Version
1.25.07
Updated
Sep 19, 2025
Content Rating
Teen
Installs
100,000+
Developer
Holy Quran Apps
Website
https://www.alrapps.com.br/
Email
admin@alrapps.com.br
In-app purchases
No

This app isn't currently appearing in any tracked top charts.

Rating breakdown

5
1,686
4
153
3
76
2
0
1
76